📍 Debark, Ethiopia
📞 +251 994767650
🚨 ማስታወቂያ: የ ነባር ተማሪዎች መመዝገቢያ ሊንክ በቅርቡ ይፋ ይሆናል። 🚨 ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ 2017 ዓ/ም!!! 🚨 የ2018 የትምህርት ዘመን ምዝገባ በቅርቡ ይጀምራል።

ደረሰ ጣሰው አፀደ-ህፃናት ፩ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

🎉 ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!!! 2017 ዓ/ም

✨ ምዝገባ ተጀምሯል (Admission Open)

🎓 የ2019 የትምህርት ዘመን ምዝገባ!

ልጆችዎን በደረሰ ጣሰው አፀደ-ህፃናት ፩ኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለማስመዝገብ ምዝገባ አሁን ክፍት ነው። እባክዎ የምዝገባ አይነትዎን ይምረጡ፦

🌟

አዲስ ተማሪ

ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ትምህርት ቤታችን የሚመጡ

አሁኑኑ ይመዝገቡ (New)
🏫

ነባር ተማሪ

ባለፈው አመት በትምህርት ቤታችን የነበሩ

ምዝገባ ያድሱ (Re-reg)
ተጨማሪ መረጃ ለሚፈልጉ
Mission

ተልዕኮ

በዚህ በአካባቢያችን በሚገኘው በአፀደ ህፃናት ት/ት ፕሮግራም ህፃናት ለመደበኛው ት/ት ፕሮግራም የሚያዘጋጀውን የቅድመ ዝግጅት ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆን ነው፡፡

Vision

ራዕይ

በት/ቤቱ የሚገኙ ተማሪዎች በተዘጋጀላቸው ት/ት፣ - ፕሮግራም በዕውቀት የተዘጋጀ አዕምሮ - በጨዋታ/በሰውነት ማጎልመሻ፣ ት/ት የዳበረ አካል - በስሜታዊና ማህበራዊ ሥነ-ሥርዓታዊ የጎለበተና ለመደበኛው ት/ት ፕሮግራም ዝግጁ የሆነ ታዳጊ ህፃን ማየት ነው፡፡

Goal

ዓላማ

በዕውቀት የዳበረ፣ በሥነ-ምግባር የታነፀ፣ እንዲሁም የግዕዝ ቋንቋን ከጠፋበት መፈለግ የሚችል ትውልድ መቅረፅ ነው፡፡

Core Values

እሴቶች

ለትምህርት ጥራት ቅድሚያ እንሰጣለን
በመልካም ሥነምግባር የታነፁ ዜጎችን እናፈራለን
ፈጠራና ችግር ፈቺነትን እናበረታታለን
አድሎ አለማድረግ
ቅንነት
ሀቀኝነት
ግልፅነት
ተጠያቂነት
ታማኝነት